ተጨማሪ ምድብ
ሜጋቬንቶሪ የተለየ እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ቴክኖሊጂን አቅርቦሎታል፡፡ ስለዚህም ዋነኛ ትኩረትዎን በሌሎች የድርጅትዎ ጉዳዮች ላይ ማድረግ ይችላሉ!፡፡

የዕቃ-ክምችት

  >በተለያየ ስፍራ የሚገኙ ሽያጭ ማዕከላትን ወይም ስቶሮችን ከደንበኞች ተመላሽ የሆኑ ዕቃዎችን ለአቅራቢዎች ተመላሽ የተደረጉ ዕቃዎች አቅራቢዎች እቃው ያላቸው ስለመሆኑ እና ለማቅረብ የሚወስድባቸው ግዜን ለመከታተል ከግዜ ወደ ግዜ የሚኖር የዕቃና ክምችት ለውጦችን ለመረዳት

ትዕዛዞች

  የሽያጭ ትዕዛዞችን ከደንበኞች ለቀበል የግዥ ትዕዛዞችን ለአቅራቢዎች ለመላክ ለደንበኞች ፐርፎርማ ለማዘጋጀት የበላይ አካለትን ለማግኘት የጭነት አገልግሎት ሰጪዎች በከፊል የተጫነ እና ርክክብ የተደረገ የኮንሳይመንት ሽያጭ
ሪፖርቶች
  ›የዕቃ ገቢና ወጪ እንቅስቃሴ‹ የዕቃ ክምችት ሁኔታን ያልተጣራ ትርፍን የእቃዎች ዋጋን የገበያ ጥናት ዝግጅት ለተጠቃሚዎች ሪፖርት ለማካፈል

ለማኑፋክቸሪንግ

  ለምርት የሚያስፈልጉ ጥሬ ዕቃዎች ዝርዝር ለምርት /የስራ/ ትዛዞች አስፈላጊ የሆኑ ዋነኛ ግበአቶችን በሙሉ ወይም በከፊል ርክክብ የተፈጸመላቸው የተጠናቀቁ ምርቶች በሃደት ላይ የሚገኙ ትዕዛዞች ወጪ መከታተያ ለእያንዳንዱ የስራ ትዕዛዝ ያ የጉልበት ዋጋን ለመመደብ የስራራ ትዕዛዞች ሪፖርት ተጨማሪ መረጃዎች
ጥብቅ ቁጥጥር
  በተለያየ ደረጃ ተጠቃሚዎች ፈቃድ እንዲያገኙ:: መጠባበቂያ ያለው እና በማንኛውም ግዜ መልሶ ማግኘት መቻሉ:: ሁሉንም መረጃ ገቢ እና ወጪ ማድረግ:: መረጃዎችን በቅደም-ተከተልና በዝርዝር ማግኘት ማስቻሉ:: የተለያዩ አይነት ገነዘቦች:: የምንዛሪ መጠን:: የዋጋ ተመን፡፡
ተስማሚነት
  በተለያዩ ቋንቋዎች ለመጠቀም ተስማሚ መሆኑ:: እንደ ተጠቃሚው አይነት ተስማሚ እንዲሆን መደረግ መቻሉ:: ግልጽ እና ለአጠቃቀም ምቹ:: በብዙ መልኩ መጣመር መቻሉ:: ደረሠኝ እና ሌሎች ሰነዶችን ተስማሚ አድርጎ መጠቀም ማስቻሉ

ዋጋ እና የአገልግሎቱ ዓይነት
ወጋዎቹ ከአገልግሎቱ በተጨማሪ ቴክኒካዊ እገዛዎችን ጭምር ያካተቱ ናቸው
ጀማሪ
$9.90
በወር
  ከአንድ ቦታ፣ ለአንድ ተጠቃሚ እና ከ300 ያላነስ ዕቃዎች ዝርዝር
Try the Starter plan
ለቢዝነስ
$49.90
በወር
  የተለያዩ አምስት ቦታዎችን፤ አምስት የተለያዩ ተጠቃሚዎች እና ከ5000 ያላነስ ዕቃዎች ዝርዝር
Try the Business plan
ለኮርፖሬት
$99.90
በወር
  የተለያዩ አስር ቦታዎችን፤ አስር የተለያዩ ተጠቃሚዎች እና ከ20000 ያላነስ ዕቃዎች ዝርዝር
Try the Corporate plan

ከ15 ቀን ሙከራ በኃላ፤ ከአሉን ማዕቀፎች አንዱን መርጠው መጠቀም ወይም ያለ አንዳች ጥያቄ ማቆም ይችላሉ፡፡ የሙከራ ግዜዎ ከመጠናቀቁ በፊት አካውንቶ ላይ በመግባት የክፍያውን ሂደት መጀመር ይችላሉ፡፡ የክፍያ ዘዴውን በተመለከተ በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ወይም በቅርብ ባሉ ወኪሎቻችን በኩል መስተናገድ ይችላሉ፡፡


የዚህ ተጠቃሚዎች እነማን ናቸዉ?
ስራዎ ከሚከተሉት ዘርፎች መካከል መመደብ ይችላል? ከሆነ የድርጅትዎ አሠራርን ቀልጣፋና የተሻለ እንዲሆን አሁኑኑ ምዝገባ ያከናዉኑ፡፡ ካልሆነ ደግሞ በቀጥታ የእርሶን ፍላጎቶ በመጥቀስ ቀጥሎ ባለዉ አድራሻችን ይላኩ ወይም ያግኙን፡፡
ስራዎ ሰፋ ያለ አድማስ ያለዉና እና በተለያዩ ቦታዎች ጭምር የሚከናወን ነው? ምሳሌ ፍራንቻይዚንግን ጨምሮ ቅርንጫፎች ከአሉት? በሁሉም ስፍራ የሚከናወኑ ተግባራትን ኔት-ወርክድ በማድረግ እና የሚመለከታቸው ሰራተኞች የሚያስፈልጋቸው መረጃን ብቻ እንዲያገኙ በማስቻል በአንድ ቦታ ሁሉንም መቆጣጠርም ሆነ ያለ ብዙ ድካም የስራ አድማስዎን ማስፋት ይችላሉ፡፡ Get Megaventory for Franchise
ፍራንቻይዝ የተደረጉ ቢዝነሶችን በአንድነት ለማስተሳሰርና ለማስተዳደር
ምትሸጡት ውሱን የሆኑ እና ምናልባትም ዕርሶ ወይም በዕርስዎ ያሉ አካላት የሚያመርቷቸዉ ምርተቶች ብቻ ነዉ? በድርጅትዎ ሚገኙ ወሳኝ የስራ-ሒደቶችን፡- ማለትም ግዥን፣ የምርት ክፍል ስራ ክንዉን እና የደንበኞች ትእዛዝና ከሽያጭ ጋር በተገናኘ ያሉ ስራዎችን ከጫፍ እስከ ጫፍ በቀላሉመከታተል እና መቆጣጠር ያስችልዎታል፡፡ Get Megaventory for Small Business
አንድ ቦታ ያለን ወይም አነስተኛ ቢዝነስን ለማስተዳደር
ለየትኛዉም ዓይነት የችርቻሮ ንግድ ከከፍተኛ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እስከ ፋሽን ምርቶች? ሽያጭ ለማከናወን፤ ዕቃዎችን በወቅቱ ለመተካት እና እንዲሁም ተመላሽ የተደረጉን እና ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች ጭምር ሁሉን በሠዓቱ እና በአንድ ሲስተም ላይ በማግኘት፤ የተሻለ አገልግሎት እና እርካታ ለደንበኞችዎ ይሰጣሉ፡፡ Get Megaventory for Consumer Goods
የፍጆታ ዕቃዎች ክምትና ተያያዥ ስራዎች
ምርቶችዎን ለገበያ ከማቅረብዎ በፊት በማንኛዉም ሁኔታ አንዱን ከአንዱ በማዋሃድ፣ በማጣመር ወይም የመገጣጠም ስራዎች በመስራት በላያቸዉ ዕሴት ይጨምራሉ? ተገቢዉን የማምረት ሂደት በመከተል የግዜና ሃብት ብክነትን በማስቀረት፣ ጥርት ባለ መልኩ ስራዎችዎን በማከናወን ታላቅ እፎይታን አግኝተው ውጤታማ ይሁኑ፡፡ Get Megaventory for Manufacturing
ለምርት ክትትል
ተጠቃሚዎቻችን የመሠከሩለት ነው
 • ሶፍትዌራችሁን ወደነዋል፡፡ የንፈልገውን ነገር ሁሉ ይሰራልናል፤ ደስተኛ በመሆናችን ንብረታችንን ለማስተዳደር በዘላቂነት የምንጠቀመው መሳሪያችን እንደ ሆነ እምነቴ ነው፡፡
 • እንደ ሚመስለኝ አዲስ እና የሚገርም የፈጠራ ውጤት ነው፡፡ አገልግሎታችሁን በመረጃ መረብ ላይ ስመለከት ቀላል የሆነ በራሪ ጄት የተወለደ መስሎ እንዲታየኝ አድርጎኛል፡፡ በቀላሉ ኢንዱስትሪው እንዲቀየር አንድ ኃይል ነው፡፡
 • ሜጋቬንቶሪን በአነስተኛ ወጪ በመጠቀም የወረቀት እና የጽሁፍ ስራዎችን ከማስቀረታችን በተጨማሪ ይበልጥ ቀልጣፋ አሰራርን እንዲኖረን በማድረግ ከተወዳዳሪዎቻችን ልቀን እንድንገኝ አስችሎናል፡፡
የሽያጭ ማዕከላት ሎጎ

JUDY KALES
Bountiful Pantry, USA

የድርጅት ሎጎ

NOBU TAMURA
Oggi, Japan

የዕቃዎች አርማ

KARIM ASSAD
4C Merchandising, Saudi Arabia

ተጨማሪ-ምድብ፤ አድምቅ አዛምድ ተጨማሪ
ከነዚህ የሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖች ጋር በማቀናጀት የሜጋ-ቬንቶሪ አካውንቶን ይበልጥ ይጠቀሙ!
ከማጌንቶ ጋር የንብረት አስተዳደርን ለማቀናጀት
ትክክለኛ <ተጨማሪ ምድብ= "አድምቅ" > በኤሌክትሮኒክስ ግብይት
እጅግ ታዋቂ የሆኑ የኤልክትሮኒክስ መገበያያ ዘዴዎች ከሜጋ-ቬንቶሪ ጋር ተጣምረዋል

ወደ ላቀ ደረጃ እንዲመጡ <አስተማማኝ> ለንብረት ቁጥጥር እና የስራ ትዕዛዝ መከታተያ በማጄንቶ ድረ-ገጽዎ ምርትዎን ከደንበኞችዎ ጋር ማገናኘት እና ሜጋቬንቶሪ ከዚህም በላይ ነው <ጠንካራ> በተለያዩ ሽያጭ ማእከላት እና ስቶር ያሉ ዕቃዎችን በእንድነት<ጠንካራ>


ተቀጽላውን ለመሞከር ምዝገባ ያከናውኑ
ከሽያጭ ጋር የተቀናጀ የፍላጎት ትንበያ
ፍላጎት <ተጨማሪ ምድብ="አድምቅ"> ትንበያ
በሜጋ-ቬንቶሪ የሽያጭ ትንበያን መሰረት ያደረገ ተገቢ የሆነ የዕቃ ክምችት ይኖርዎታል

በሜጋ-ቬንቶሪ ከአለፉ ግዜያት መረጃዎች በሚያገኙት ትንበያ በመነሳት፤ ንብረትዎን በተሻ ማስተዳደርም ሆነ የስራ ትዕዛዞችን በእቅድ ቅደም-ተከተል ለማከናወን ይችላሉ፡፡


ፍላጎትዎን በአግባቡ ለመተንበይ
ኢነተርኔትን በመጠቀም ግኑኝነቱን ለማስፍት
ከሚከተሉት ጋር ለማቀናጀት <ተጨማሪ ምድብ= "አድምቅ"> ሌሎች አፕሊኬሽኖች በመረጃ መረብ አማካኝነት ሜጋቬንቶሪን ከ300 በላይ ሌሎች አፕሊኬሽኖች ጋር ጭምር አስተሳስሮ መጠቀም ይችላሉ

ከመረጃ መረብ የታወቁ አፕሊኬሽኖች ጋር ሜጋቬንቶሪን በማጣመር፤ የድርጅትዎን አሰራር እና ስራዎችዎን በሙሉ በአድነት ማቀናጀት ይችላሉ


ሜጋ ቬንቶሪን በማሳደግ በድረ-ገጽ ጭምር ሊጠቀሙት ይችላሉ
ጠንካራ

አዳዲስ ገጽታዎች እና ከሌሎች ጋር እንዴት ማቀናጀት እደሚቻል ለማወቅ በቅድሚያ ምዝገባ ያከናውኑ